Tag: nesiha_academy
የነሲሓ አካዳሚ ኦንላይን(Online) መማሪያ አፕልኬሽን
ነሲሓ አካዳሚ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር ሲያቀርበው የነበረው የቴሌቪዥን ትምህርት በጥሩ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ ለውድ ተማሪዎቹ የክለሳ እና የፈተና መፈተኛ የኦላይን አማራጭ በሞባይል አፕልኬሽን ይዞ ቀርቧል። ለመጠቀም የሚያስፈልገው username እና password በስልክዎ ስለተላከ ይህንን...