Tag: ዘካተል-ፊጥር
እውን ሙዚቃና ዘፈን በኢስላም አልተከለከለምን???
እውን ሙዚቃና ዘፈን በኢስላም አልተከለከለምን???
@ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
አንደሚታወቀው ኢስላም ሰፊና ጥልቅ አስተምህሮቶች፤ ረቂቅና ጥልቅ መመሪያዎችና ድንጋጌዎች አሉት፡፡ ሁሉንም የህይወት ዘርፎች ዳሷል። ሳያስተምረን ያለፈው የህይወት ጉዳይ የለም። በተለያየ መልክና ዘዴ እያንዳንዱን የህይወት ክፍል በመዳሰስም ወደር...