Tag: ነሲሃ
እውን ሙዚቃና ዘፈን በኢስላም አልተከለከለምን???
እውን ሙዚቃና ዘፈን በኢስላም አልተከለከለምን???
@ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
አንደሚታወቀው ኢስላም ሰፊና ጥልቅ አስተምህሮቶች፤ ረቂቅና ጥልቅ መመሪያዎችና ድንጋጌዎች አሉት፡፡ ሁሉንም የህይወት ዘርፎች ዳሷል። ሳያስተምረን ያለፈው የህይወት ጉዳይ የለም። በተለያየ መልክና ዘዴ እያንዳንዱን የህይወት ክፍል በመዳሰስም ወደር...
አንድ ጥያቄና አስር መልሶቹ! ይድረስ ለዐብዱ’ላሂ አል-ሀረሪ ተማሪዎችና ተከታዮች!
«በቁርኣን ውስጥ አላህ ከፍጥረታቱ በላይ እንዳለ የሚያመለክቱ አንድ ሺህ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ መረጃዎች አሉ! »
ከአንጋፋዎቹ የሻፊዒያህ መዝሀብ ሊቃውንት የአንዱ ንግግር ነው።
“መጅሙዑ’ል-ፈታዋ” ጥራዝ 5 ገፅ 121 ይመልከቱ
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ማውጫ
የዚህ ፅሑፍ አላማ. 6
« “አላህ...
ተውሂዴ የነብያት ሁለ ጥሪ!
ተውሂድ ከዲን መሰረታዊ ከሆኑ ነገሮች በሙሉ ቅድሚያ ሊቸረው የቻለው አያሌ ጠቀሜታዎች ስላሉት ነው::ከነዚህም መካከል የሚከተሉት የጎላ ጠቀሜታዎች ይገኛሉ::
1.ተውሂድ በዱንያም ሆነ በ አኼራ ለሚከሰቱ ጭንቀቶችና ቅጣቶች መከላከያና መጠበቂያ ነው
2. በልቦናው ውስጥ ቅንጣት ታክል እንኳ ተውሂድ...
ይህ ነው የኛ ኢስላም!
ስለ አንድ ሀይማኖት እውነተኛ ይዘት ለመረዳት ወደ ትክክለኛ መዛግብቱና ምንጮቹ መመለስ አማራጭ የሌለው እርምጃ ነው። ይህ ሲሆን ግን መመሪያዎቹንና አንቀፆቹን በቁንፅል እይታና በጥራዝ ነጠቅ መዘዛ እየገመገሙ ለፍርድ መቻኮል ታላቅ ስህተትን ያወርሳል፤ ለበደልም ያበቃል። የእምነቱን...
የኢስላም መሰረቶች
አምስቱን የእስምልና ማዕዘናትን ማብራራት ከእነዚህም ውስጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው «ሸሀዳ» ወይም ምስክርነት ሲሆን፤ እርሱም ከአላህ በስተቀር በእውነት ሊያመልኩት የሚገባ አምላክ አለመኖሩን፤ ሙሐመድም የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። የሁለቱን የምስክርነት ቃላት ትርጉም ማብራራት እና የላኢላሀ ኢለላህ...
የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች “ሸርጦች”
ዕውቀት ‘ዒልም’ ፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ማወቅ ማለት ነው፡፡ ምስክርነት እውቀትን መሰረት ካላደረገ ተቀባይነት አይኖረዉም። ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡
﴿وَلَا يَمْلِكُ الَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ...