Home Tags ነሲሀ

Tag: ነሲሀ

እውን ሙዚቃና ዘፈን በኢስላም አልተከለከለምን???

እውን ሙዚቃና ዘፈን በኢስላም አልተከለከለምን??? @ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ አንደሚታወቀው ኢስላም ሰፊና ጥልቅ አስተምህሮቶች፤ ረቂቅና ጥልቅ መመሪያዎችና ድንጋጌዎች አሉት፡፡ ሁሉንም የህይወት ዘርፎች  ዳሷል።  ሳያስተምረን ያለፈው የህይወት ጉዳይ የለም። በተለያየ መልክና ዘዴ እያንዳንዱን የህይወት ክፍል በመዳሰስም ወደር...

ተውሂዴ የነብያት ሁለ ጥሪ!

ተውሂድ ከዲን መሰረታዊ ከሆኑ ነገሮች በሙሉ ቅድሚያ ሊቸረው የቻለው አያሌ ጠቀሜታዎች ስላሉት ነው::ከነዚህም መካከል የሚከተሉት የጎላ ጠቀሜታዎች ይገኛሉ:: 1.ተውሂድ በዱንያም ሆነ በ አኼራ ለሚከሰቱ ጭንቀቶችና ቅጣቶች መከላከያና መጠበቂያ ነው 2. በልቦናው ውስጥ ቅንጣት ታክል እንኳ ተውሂድ...

ይህ ነው የኛ ኢስላም!

ስለ አንድ ሀይማኖት እውነተኛ ይዘት ለመረዳት ወደ ትክክለኛ መዛግብቱና ምንጮቹ መመለስ አማራጭ የሌለው እርምጃ ነው። ይህ ሲሆን ግን መመሪያዎቹንና አንቀፆቹን በቁንፅል እይታና በጥራዝ ነጠቅ መዘዛ እየገመገሙ ለፍርድ መቻኮል ታላቅ ስህተትን ያወርሳል፤ ለበደልም ያበቃል።  የእምነቱን...

የኢስላም መሰረቶች

አምስቱን የእስምልና ማዕዘናትን ማብራራት ከእነዚህም ውስጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው «ሸሀዳ» ወይም ምስክርነት ሲሆን፤ እርሱም ከአላህ በስተቀር በእውነት ሊያመልኩት የሚገባ አምላክ አለመኖሩን፤ ሙሐመድም የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። የሁለቱን የምስክርነት ቃላት ትርጉም ማብራራት እና የላኢላሀ ኢለላህ...

የ‹‹ላ  ኢላሀ  ኢለላህ›› መስፈርቶች “ሸርጦች”

ዕውቀት ‘ዒልም’ ፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ማወቅ ማለት ነው፡፡ ምስክርነት እውቀትን መሰረት ካላደረገ ተቀባይነት አይኖረዉም። ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡ ﴿وَلَا يَمْلِكُ الَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ...

ስለ ኢስላም አጭር ማብራሪያ

ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ነው:: የአላህ ሰላም እና እዝነት የመልዕክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብይ በሙሀመድ በቤተሰቦቻቸው እና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን::  ኢስላም ማለት ከአላህ በቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) የአላህ...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

0FansLike
0FollowersFollow
0FollowersFollow
0FollowersFollow
10,200SubscribersSubscribe