Tag: በእለተ ትንሳኤ ሰዎች ከመቃብራቸው ወጥተው ከአሏህ ፊት ስለሚቆሙ
በመጨረሻው ቀን ማመን
በእለተ ትንሳኤ ሰዎች ከመቃብራቸው ወጥተው ከአሏህ ፊት ስለሚቆሙ፣ ይህ ማዕዘን «የቂያማ ቀን» ተብሎ ተጠርቷል፡፡ የመጨረሻ ቀን ተብሎም ይጠራል፡፡ አሁን ካለንበት (ከቅርቢቱ) አለም በኋላ ስለሚመጣም፣ የመቀስቀሻው ቀን («የውመል በእስ») ተብሎም ተጠርቷል - ሰዎች ከመቃብራቸው ስለሚነሱ፡፡...