Tag: ሠለፎች
ከሠለፎች ማኅደር
ቀደምቶቻችን ሶሃቦችም ሆኑ እነሱን በመልካሙ የተከተሉት ተተኪ ትውልዶች አንደበታቸውና ተግባራቸው እኩል እንዲራመድ እጅግ ይጥራሉ። እንደ ጥንቃቄያቸውና ልፋታቸውም ተሳክቶላቸዋል።
ዙበይድ አልያሚ የታላቁን ሰሃቢይ የአብደላህ ኢብን መስዑድን የማስጠንቀቂያ ንግግር በመጥቀስና የራሰቸውን ጥንቃቄ በማውሳት ይመክሩናል። አላህ ይዘንላቸው ስራቸውንም...