Tag: መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲኾን መጽሐፉን (ቁርኣንን) ባንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ
በመፃህፍት የማመን ሁኔታ
ይህን የላቀ የእምነት ማዕዘን ለማረጋገ የሚያስችሉ የተለያዩ በመፅሐፍ ላይ የማመን አቅጣጫዎች አሉ፡፡
ከአላህ ዘንድ የተወረዱና በራሱ ንግግር በመናገር ያስተላለፋቸው መሆናቸውን በእርግጠኝነት ማመን፡፡ አላህ እንዲህ ይላል
{ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ }{ نَزَّلَ...