Tag: ሁለቱ የምስክርነት ቃላት(ሸሀደተይን) እና መስፈርቶቻቸው
ሁለቱ የምስክርነት ቃላት(ሸሀደተይን) እና መስፈርቶቻቸው
የቃለ ተውሂድ ምስክርነት፤ “አሽሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢለላህ” ‹‹ከአላህ በስተቀር በሀቅ አምልኮ የሚገባው እንደሌለ እመሰክራለሁ» ማለት ሲሆን “ወአሽሀዱ አነ ሙሀመደን ረሱሉላህ” የሚለው ደግሞ «ሙሀመድ عየአላህ መልዕክተኛ መሆናቸዉን እመሰክራለሁ» ማለት ነው፡፡ አነዚህን ሁለት የምስክርነት ቃላት...