የነሲሓ አካዳሚ ኦንላይን(Online) መማሪያ አፕልኬሽን

0
1221

 

ነሲሓ አካዳሚ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር ሲያቀርበው የነበረው የቴሌቪዥን ትምህርት በጥሩ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ ለውድ ተማሪዎቹ የክለሳ እና የፈተና መፈተኛ የኦላይን አማራጭ በሞባይል አፕልኬሽን ይዞ ቀርቧል። ለመጠቀም የሚያስፈልገው username እና password በስልክዎ ስለተላከ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ዳውንሎድ አድርገው የጠቃቀም መመሪያውን በመከተልትምህርቱን ይማሩ።
Nesiha Academy App