Home እምነት (አቂዳ) ተውሂድ እና ሺርክ

ተውሂድ እና ሺርክ

ነባሩ እስልምና ክፍል 1-3

"ነባሩ እስልምና" በሚል በነሲሓ ቲቪ በ 3 ክፍል የቀረበውን ፕሮግራም ለተከታታዮቻችን በኦዲዮ አቅርበናል ክፍል 1- አሽዓሪያ ነባር ወይስ መጤ? ክፍል 2-እውን ብዙሃኑ የኡማው ኡለማዎች አሽዓርያ ናቸውን? ክፍል 3- አብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ አሽዓሪ ነውን?

አንድ ጥያቄና አስር መልሶቹ! ይድረስ ለዐብዱ’ላሂ አል-ሀረሪ ተማሪዎችና ተከታዮች!

«በቁርኣን ውስጥ አላህ ከፍጥረታቱ በላይ እንዳለ የሚያመለክቱ አንድ ሺህ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ መረጃዎች አሉ! » ከአንጋፋዎቹ የሻፊዒያህ መዝሀብ ሊቃውንት የአንዱ ንግግር ነው። “መጅሙዑ’ል-ፈታዋ” ጥራዝ 5 ገፅ 121 ይመልከቱ በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ማውጫ የዚህ ፅሑፍ አላማ. 6 « “አላህ...

ተውሂዴ የነብያት ሁለ ጥሪ!

ተውሂድ ከዲን መሰረታዊ ከሆኑ ነገሮች በሙሉ ቅድሚያ ሊቸረው የቻለው አያሌ ጠቀሜታዎች ስላሉት ነው::ከነዚህም መካከል የሚከተሉት የጎላ ጠቀሜታዎች ይገኛሉ:: 1.ተውሂድ በዱንያም ሆነ በ አኼራ ለሚከሰቱ ጭንቀቶችና ቅጣቶች መከላከያና መጠበቂያ ነው 2. በልቦናው ውስጥ ቅንጣት ታክል እንኳ ተውሂድ...

በመጨረሻው ቀን ማመን

በእለተ ትንሳኤ ሰዎች ከመቃብራቸው ወጥተው ከአሏህ ፊት ስለሚቆሙ፣ ይህ ማዕዘን «የቂያማ ቀን» ተብሎ ተጠርቷል፡፡ የመጨረሻ ቀን ተብሎም ይጠራል፡፡ አሁን ካለንበት (ከቅርቢቱ) አለም በኋላ ስለሚመጣም፣ የመቀስቀሻው ቀን («የውመል በእስ») ተብሎም ተጠርቷል - ሰዎች ከመቃብራቸው ስለሚነሱ፡፡...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

0FansLike
0FollowersFollow
0FollowersFollow
0FollowersFollow
10,200SubscribersSubscribe