ከሠለፎች ማኅደር
ቀደምቶቻችን ሶሃቦችም ሆኑ እነሱን በመልካሙ የተከተሉት ተተኪ ትውልዶች አንደበታቸውና ተግባራቸው እኩል እንዲራመድ እጅግ ይጥራሉ። እንደ ጥንቃቄያቸውና ልፋታቸውም ተሳክቶላቸዋል።
ዙበይድ አልያሚ የታላቁን ሰሃቢይ የአብደላህ ኢብን መስዑድን የማስጠንቀቂያ ንግግር በመጥቀስና የራሰቸውን ጥንቃቄ በማውሳት ይመክሩናል። አላህ ይዘንላቸው ስራቸውንም...
የሴቶች አለባበስ
ሴቶች አጫጭር ቀሚሶችን መልበስን በተመለከተ ለታላቁ ፈቂህ አል-አል'ላማህ ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ጥያቄ ቀረበላቸውና በጥበባዊው ምላሻቸው እንዲህ መከሩሽ።
1✨ሴቶች እቤታቸው ውስጥ አጫጭር ልብሶችን መልበስ ይፈቀድላቸዋልን ?
“ በቤቷ ከሆነና ከባሏ ውጭ ሌላ ወንድ የሌለ ካልሆነ...
ለወላጆች መልካምን መዋል
? بر الوالدين ?
በታላቁ ፈቂህ አል-ዐል'ላማ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ)
? ባሁኑ ወቅት ያለውን የሰዉን ሁኔታ ካስተዋልነው በርካታ ሰዎች ለወላጆቻቸው መልካም እንደማይውሉ ሆነው እናገኛለን። እንዲያውም ለወላጆቻቸው መብት ነፋጊ እንደሆኑ ነው የምንረዳው።
በዚህም...