ነባሩ እስልምና ክፍል 1-3

"ነባሩ እስልምና" በሚል በነሲሓ ቲቪ በ 3 ክፍል የቀረበውን ፕሮግራም ለተከታታዮቻችን በኦዲዮ አቅርበናል ክፍል 1- አሽዓሪያ ነባር ወይስ መጤ? ክፍል 2-እውን ብዙሃኑ የኡማው ኡለማዎች አሽዓርያ ናቸውን? ክፍል 3- አብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ አሽዓሪ ነውን?

አንድ ጥያቄና አስር መልሶቹ! ይድረስ ለዐብዱ’ላሂ አል-ሀረሪ ተማሪዎችና ተከታዮች!

«በቁርኣን ውስጥ አላህ ከፍጥረታቱ በላይ እንዳለ የሚያመለክቱ አንድ ሺህ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ መረጃዎች አሉ! » ከአንጋፋዎቹ የሻፊዒያህ መዝሀብ ሊቃውንት የአንዱ ንግግር ነው። “መጅሙዑ’ል-ፈታዋ” ጥራዝ 5 ገፅ 121 ይመልከቱ በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ማውጫ የዚህ ፅሑፍ አላማ. 6 « “አላህ...

ተውሂዴ የነብያት ሁለ ጥሪ!

ተውሂድ ከዲን መሰረታዊ ከሆኑ ነገሮች በሙሉ ቅድሚያ ሊቸረው የቻለው አያሌ ጠቀሜታዎች ስላሉት ነው::ከነዚህም መካከል የሚከተሉት የጎላ ጠቀሜታዎች ይገኛሉ:: 1.ተውሂድ በዱንያም ሆነ በ አኼራ ለሚከሰቱ ጭንቀቶችና ቅጣቶች መከላከያና መጠበቂያ ነው 2. በልቦናው ውስጥ ቅንጣት ታክል እንኳ ተውሂድ...

ከሠለፎች ማኅደር

 ቀደምቶቻችን ሶሃቦችም ሆኑ እነሱን በመልካሙ የተከተሉት ተተኪ ትውልዶች አንደበታቸውና ተግባራቸው እኩል እንዲራመድ እጅግ ይጥራሉ። እንደ ጥንቃቄያቸውና ልፋታቸውም ተሳክቶላቸዋል።  ዙበይድ አልያሚ የታላቁን ሰሃቢይ የአብደላህ ኢብን መስዑድን የማስጠንቀቂያ ንግግር በመጥቀስና የራሰቸውን ጥንቃቄ በማውሳት ይመክሩናል። አላህ ይዘንላቸው ስራቸውንም...

የሚጥም ትዳር

?የሚጥም ትዳር በሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አንደበት           ?    ?    ? «አንድ ባል ሚስቱን በጥሩ አያያዝ ተኗኗራት የሚባለው ከሷ ጋር በአንድ ፍራሽ ላይ አንድ ለሃፍ ለብሶ መተኛቱ ነው።    ምክንያቱም የመልእክተኛው ፈለግ ይኸ ነበርና።   ነገር ግን...

የሴቶች አለባበስ

ሴቶች አጫጭር ቀሚሶችን መልበስን በተመለከተ ለታላቁ ፈቂህ አል-አል'ላማህ ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ጥያቄ ቀረበላቸውና  በጥበባዊው ምላሻቸው እንዲህ መከሩሽ።  1✨ሴቶች እቤታቸው ውስጥ አጫጭር ልብሶችን መልበስ ይፈቀድላቸዋልን ?  “ በቤቷ ከሆነና ከባሏ ውጭ ሌላ ወንድ የሌለ ካልሆነ...

ለወላጆች መልካምን መዋል

  ?   بر الوالدين   ? በታላቁ ፈቂህ አል-ዐል'ላማ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ? ባሁኑ ወቅት ያለውን የሰዉን ሁኔታ ካስተዋልነው በርካታ ሰዎች ለወላጆቻቸው መልካም እንደማይውሉ ሆነው እናገኛለን። እንዲያውም ለወላጆቻቸው መብት ነፋጊ እንደሆኑ ነው የምንረዳው።   በዚህም...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

0FansLike
0FollowersFollow
0FollowersFollow
0FollowersFollow
10,200SubscribersSubscribe