ይህ ነው የኛ ኢስላም!

ስለ አንድ ሀይማኖት እውነተኛ ይዘት ለመረዳት ወደ ትክክለኛ መዛግብቱና ምንጮቹ መመለስ አማራጭ የሌለው እርምጃ ነው። ይህ ሲሆን ግን መመሪያዎቹንና አንቀፆቹን በቁንፅል እይታና በጥራዝ ነጠቅ መዘዛ እየገመገሙ ለፍርድ መቻኮል ታላቅ ስህተትን ያወርሳል፤ ለበደልም ያበቃል።  የእምነቱን...

የኢስላም መሰረቶች

አምስቱን የእስምልና ማዕዘናትን ማብራራት ከእነዚህም ውስጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው «ሸሀዳ» ወይም ምስክርነት ሲሆን፤ እርሱም ከአላህ በስተቀር በእውነት ሊያመልኩት የሚገባ አምላክ አለመኖሩን፤ ሙሐመድም የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። የሁለቱን የምስክርነት ቃላት ትርጉም ማብራራት እና የላኢላሀ ኢለላህ...

የ‹‹ላ  ኢላሀ  ኢለላህ›› መስፈርቶች “ሸርጦች”

ዕውቀት ‘ዒልም’ ፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ማወቅ ማለት ነው፡፡ ምስክርነት እውቀትን መሰረት ካላደረገ ተቀባይነት አይኖረዉም። ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡ ﴿وَلَا يَمْلِكُ الَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ...

ስለ ኢስላም አጭር ማብራሪያ

ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ነው:: የአላህ ሰላም እና እዝነት የመልዕክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብይ በሙሀመድ በቤተሰቦቻቸው እና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን::  ኢስላም ማለት ከአላህ በቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) የአላህ...

ተውሂድ

አላህን በጌትነቱ በብቸኛ ተመላኪነቱ በስሞቹ እና በባህሪያቱ ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ተውሂድ በ ሦስት የሚከፈል ሲሆን  እነሱም፡ ተውሂደ አል-ሩቡቢያህ:- አላህን በስራዎቹ አንድ ማድረግ፡፡ ይህም ማለት፤ መፍጠር፣ሲሳይን መስጠት፣ነገሮችን ማስተናበር፣ መግደል እና ህያው ማድረግ በመሳሰሉት ድርጊቶቹ...

‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ› የሚለው የምስክርነት ቃል መስፈርቶች…

‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ› የሚለው የምስክርነት ቃል መስፈርቶች እና የነብያችን صلى الله عليه وسلم ዉዴታ መገለጫዎች  ነብያችን صلى الله عليه وسلم  የአላህ ነብይና ረሱል መሆናቸውን ማመን እና በአንደበትም መመስከር፡፡ ﴿يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِنَّا أَرْسَلْنَاكَ شَاهِدًا وَمُبَشِّرًا وَنَذِيرًا...

ሁለቱ የምስክርነት ቃላት(ሸሀደተይን) እና መስፈርቶቻቸው

የቃለ ተውሂድ ምስክርነት፤ “አሽሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢለላህ” ‹‹ከአላህ በስተቀር በሀቅ አምልኮ የሚገባው እንደሌለ እመሰክራለሁ» ማለት ሲሆን “ወአሽሀዱ አነ ሙሀመደን ረሱሉላህ” የሚለው ደግሞ «ሙሀመድ  عየአላህ መልዕክተኛ መሆናቸዉን እመሰክራለሁ» ማለት ነው፡፡ አነዚህን ሁለት የምስክርነት ቃላት...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

0FansLike
0FollowersFollow
0FollowersFollow
0FollowersFollow
10,200SubscribersSubscribe