የቀደር ደረጃዎች

ቀደር አራት ደረጃዎች እንዳሉት በመረጃዎችና በዑለማዎት ንግግር የፀደቀ ነው፡፡ አንደኛው ደረጃ፡- የአላህ እውቀት አላህ ያለን የሌለን ሊሆን የሚችልንና ሊሆን የማይችልን ነገሮች ያለፈን የወደፊትን ያልሆነ ነገር ቢሆን ምን እንደሚሆን እንደሚያውቅ ማመን፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል { لِتَعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ...

በአላህ ውሳኔና ፍርዶች (ቀደር) ማመን

አንደኛ፡- ቀደር ትርጉሙና ማስረጃዎቹ ቀደር በአላህ የቀድሞ እውቀት የተመሰረተ ፍጥረታት ከመገኘታቸው በፊት የሚወስንላዠው ውሳኔ ነው፡፡ በቀደር ማመን ከኢማን ማዕዘናት አንዱ ስለመሆኑ የቁርአንና የሀዲስ ማስረጃዎች አብራርተዋል፡፡ ከቁርአን መረጃዎች አላህ እንዲህ ብሏል { إِنَّا كُلَّ شَيْءٍ خَلَقْنَاهُ بِقَدَرٍ } (القمر...

በቅስቀሳ ማመን

በቅስቀሳ ማመን ከታላላቅ የእምነት መሰረቶች አንዱ ነው፡፡ በቅስቀሳ ማመን በውስጡ ብዙ ነገሮችን እንድናይ ስለሚጋብዝ በስምንት ነጥቦች ከፋፍለን ለማየት እንሞክራለን፡፡ አንደኛ፡- ቅስቀሳ ምንድ ነው? ቅስቀሳ ሲባል ሙታን ህያው ሆነው ከቀብር መውጣታቸን ነው፡፡ አላህ በችሎታው የሙታን አካል ካለቀ...

ተውራት፣ ኢንጂልና ሌሎች መፃህፍት

ተውራት፣ ኢንጂልና ሌሎች መፃህፍት በሰዎች የተዛቡ ሲሆን ቁርአን ግን የተጠበቀ ነው፡፡ የመፅሐፍ ባለቤቶች የአላህ ቃል ስለማዛባታቸው አላህ የመፅሐፍ ባለቤቶች ንግግሩን እንዳዛቡና እንደቀየሩ ተናግሯል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል { أَفَتَطْمَعُونَ أَنْ يُؤْمِنُوا لَكُمْ وَقَدْ كَانَ فَرِيقٌ مِنْهُمْ يَسْمَعُونَ كَلَامَ...

በመፃህፍት የማመን ሁኔታ

ይህን የላቀ የእምነት ማዕዘን ለማረጋገ የሚያስችሉ የተለያዩ በመፅሐፍ ላይ የማመን አቅጣጫዎች አሉ፡፡ ከአላህ ዘንድ የተወረዱና በራሱ ንግግር በመናገር ያስተላለፋቸው መሆናቸውን በእርግጠኝነት ማመን፡፡ አላህ እንዲህ ይላል { اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ }{ نَزَّلَ...

በመፅሐፍት የማመን ሸሪዓዊ ድንጋጌና ማስረጃዎቹ

አላህ ባወዳቸው መፃህፍት በአጠቃላይ ማመን ከኢማን ማዕዘናት አንዱ በመሆኑ ኢማን ሊረጋገጥ የሚችለው በመፅሐፍቶች ሲታመን ነው፡፡ ለዚህ ማስረጃ የሚጠቀሱት ቁርአንና ሀዲስ ናቸው፡፡ ከቁርአን አላህ እንዲህ ይላል { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا آمِنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ وَالْكِتَابِ الَّذِي...

በተወረዱ መፅሐፍት ማመን

የወህይ ቋንቋዊና ሸሪዓዊ ትርጉምና አይነቶቹ ቋንቋዊ ትርጉሙ ወህይ ቋንቋዊ ትርጓሜው ስውር የሆነ ፈጣን ዜና ማለት ሲሆን ወህይ ምልክት፣ ፅሁፍ መልክትና አሳዋቂ መንፈስ የሚል ትርጉምም ይሰጣል፡፡ በየትኛው አይነት መንገድ ወደ ሰዎች ልከህ እንዲገነዘቡ ያደረከው ነገር ሁሉ ወህይ...

በመላኢኮች የማመን ወሳኝነት፣ የእምነቱ ሁኔታና ማስረጃዎቹ

መላእኮች የማመን ወሳኝነት መላእኮች ማመን ከእምነት ማዕዘናት አንዱ በመሆኑ ለኢማን ወሳኝ ነው፡፡ አላህ በቁርአኑ እንዲሁም ነብዩ ሰዐወ በሀዲሳቸው አብራርተውታል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል { آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْهِ مِنْ رَبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ...

በመላዕክት ማመን

አንደኛ ነጥብ መልአክ ምን ማለት እንደሆነ የፍጥረታቸው መሰረት ባህሪዎቻቸውና መለያዎቻቸው መልአክ ምን ማለት እንደሆነ መላኢካ የተሰኘው የዓረብኛ ቃል መለክ ለሚሰኘው ቃል ብዜት ሲሆን ኡሉካ ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው ትርጉሙም መልዕክት ማለት ነው፡፡ መልአኮች ከአላህ ፍጥረቶች ውስጥ ሲሆኑ ብርሃናዊ...

የኢማን አዕማድ

የኢስላማዊ እምነቶች አዕማድ ቁርዓንና ሐዲስ ባስረዱት መሰረት ስድስት ሲሆኑ እነሱም በአላህ ፣ በመልአኮች፣በመፃህፎቹ፣ በመልዕክተኞች በመጨረሻው ቀንና በአላህ ውሳኔዎች (ቀደር) ማመን ናቸው፡፡  አላህ እንዲህ ይላል፡- لَيْسَ الْبِرَّ أَنْ تُوَلُّوا وُجُوهَكُمْ قِبَلَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ وَلَكِنَّ الْبِرَّ مَنْ...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

0FansLike
0FollowersFollow
0FollowersFollow
0FollowersFollow
10,200SubscribersSubscribe