Sunday, July 15, 2018

የሰለፎች አቋም የተገነባባቸው ሁለቱ መሰረቶች

በጥቅሉ ስለ አላህ ባህሪዎች ያላቸው አቋም በሁለት መሰረቶች ላይ የተገነባ ነው።  የመጀመሪያው፡ አላህ እንደ ማንገላጀት፣ እንቅልፍ፣ አቅም ማጣት እና አለማወቅን ከመሳሰሉ የጉድለት ባህሪዎች ሁሉ የነጻ ነው፤ ሁለተኛው፡ አላህን ከፍጥረታት ምንም ነገር በምንም አይነት ባህሪ አይመስለውም፤ አላህም...

አህሉሱና የአላህን ባህርያት ሲያፀድቁ

አህሉሱና የአላህን ባህርያት ሲያፀድቁ ያለ “ተክይፍ” እና ያለ “ተምሢል” ومن غير تَكْييفٍ وَلا تَمْثِيل አህሉሱና የአላህን ባህርያት ሲያፀድቁ ከማመሳሰልና የባህሪውን ሁኔታ ከመናገር ይርቃሉ። ይህ ደግሞ የአህሉሱናን ዓቂዳ የአላህን ባህሪዎች ከፍጡራን ባህሪዎች ጋር ከሚያመሳስሉት ሙሸቢሀዎች (ሙመሲላዎች)...

ከሠለፎች ማኅደር

 ቀደምቶቻችን ሶሃቦችም ሆኑ እነሱን በመልካሙ የተከተሉት ተተኪ ትውልዶች አንደበታቸውና ተግባራቸው እኩል እንዲራመድ እጅግ ይጥራሉ። እንደ ጥንቃቄያቸውና ልፋታቸውም ተሳክቶላቸዋል።  ዙበይድ አልያሚ የታላቁን ሰሃቢይ የአብደላህ ኢብን መስዑድን የማስጠንቀቂያ ንግግር በመጥቀስና የራሰቸውን ጥንቃቄ በማውሳት ይመክሩናል። አላህ ይዘንላቸው ስራቸውንም...

የሚጥም ትዳር

💥የሚጥም ትዳር በሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አንደበት           🍇    🌹    🍇 «አንድ ባል ሚስቱን በጥሩ አያያዝ ተኗኗራት የሚባለው ከሷ ጋር በአንድ ፍራሽ ላይ አንድ ለሃፍ ለብሶ መተኛቱ ነው።    ምክንያቱም የመልእክተኛው ፈለግ ይኸ ነበርና።   ነገር ግን...

የሴቶች አለባበስ

ሴቶች አጫጭር ቀሚሶችን መልበስን በተመለከተ ለታላቁ ፈቂህ አል-አል'ላማህ ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ጥያቄ ቀረበላቸውና  በጥበባዊው ምላሻቸው እንዲህ መከሩሽ።  1✨ሴቶች እቤታቸው ውስጥ አጫጭር ልብሶችን መልበስ ይፈቀድላቸዋልን ?  “ በቤቷ ከሆነና ከባሏ ውጭ ሌላ ወንድ የሌለ ካልሆነ...

ለወላጆች መልካምን መዋል

  🌴   بر الوالدين   🌴 በታላቁ ፈቂህ አል-ዐል'ላማ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) 💫 ባሁኑ ወቅት ያለውን የሰዉን ሁኔታ ካስተዋልነው በርካታ ሰዎች ለወላጆቻቸው መልካም እንደማይውሉ ሆነው እናገኛለን። እንዲያውም ለወላጆቻቸው መብት ነፋጊ እንደሆኑ ነው የምንረዳው።   በዚህም...

በመጨረሻው ቀን ማመን

በእለተ ትንሳኤ ሰዎች ከመቃብራቸው ወጥተው ከአሏህ ፊት ስለሚቆሙ፣ ይህ ማዕዘን «የቂያማ ቀን» ተብሎ ተጠርቷል፡፡ የመጨረሻ ቀን ተብሎም ይጠራል፡፡ አሁን ካለንበት (ከቅርቢቱ) አለም በኋላ ስለሚመጣም፣ የመቀስቀሻው ቀን («የውመል በእስ») ተብሎም ተጠርቷል - ሰዎች ከመቃብራቸው ስለሚነሱ፡፡...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

0FansLike
0FollowersFollow
0FollowersFollow
0FollowersFollow
3,292SubscribersSubscribe