የጦሓራ ትርጉም

0
93

 

ቋንቋዊ ትርጉሙ፡-

ጦሓራ የዓረብኛ ቃል ትርጉሙ ከማንኛውም ቆሻሻ መፅዳት ማለት ነው፡፡

ትምህርታዊ ትርጉሙ፡-

“ሀደሥን”ና ቆሻሻን ማስወገድ ነው:: “ሀደሥን” ማስወገድ ሲባል ሰላትን የሚከለክልን ባህሪ ከአካል ማውረድ ማለት ሲሆን ትልቁ ከሆነ ሙሉ አካልን ትንሹ ከሆነ ደግሞ የዉዱእ አካሎችን በውሃ በመታጠብ ውሃ ከጠፋ ወይም መጠቀም ካልተቻለ ሸሪዓው ባዘዘው መልኩ አፈርን በመጠቀም ነው፡፡

ቆሻሻን ማስወገድ ሲባል ደግሞ ነጃሳን ከአካል ከልብስና ከቦታ ማስወገድ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ አካላዊ ጦሓራ ሁለት አይነት ነው ማለት ነው፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here