facebook
^Back To Top
 • 1 ይህ ዲን ምሉዕና ጭማሪን የማይቀበል ነው!!
  አላህ የነብዩን መንገድ መከተል እንደሚበቃን አሳውቆናል ‹‹ አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፤ ሀጢያቶቻችሁን ለእናንተ ይምራልና አላህም መሀሪ አዛኝ ነው በላቸው›› አል ኢምራን 31 قُلْ إِنْ كُنْتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَحِيمٌ
 • 2 ከዲን ያልሆነን ተግባር ወደዲኑ ያስጠጋ ስራው ተመላሽ ነው!!
  ረሱል እንዲህ ብለዋል ‹‹በዚህ በጉዳያችን (በዲናችን) ከእርሱ ያልሆነን ነገር የፈጠረ (ስራው) ተመላሽ ነው፡፡››አል ቡኻሪይ 2550 እንዲሁም ሙስሊም በቁጥር 1718 ከአዒሻ ዘግበውታል «مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ فِيهِ، فَهُوَ رَدٌّ»
 • 3 ያኔ ዲን ያልነበር ዛሬ ዲን አይሆንም!!
  አል-ኢማም ማሊክ የሚከተለውን ተናግረዋል (አንድ ሠው በኢሳለም ውስጥ አዲስ ፈጠራን አምጥቶ የፈጠረው መልካም መስሎ ከታየው ነብዩ መልዕክታቸውን አጉድለዋል ብሎ ጠርጥሯል ምክንያቱም አላህ - ‹‹ዛሬ ሀይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ ፀጋዬንም በእናንተ ላይ ፈፀምኩ ለእናንተም ኢስላምን በሀይማኖትነት ወደድኩ›› ይላል;; ያኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም)
 • 4 ነብያችን መልዕክታቸውን በሚገባ አድርሰዋል
  የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹ ለህዝቦቹ የሚያውቀውን መልካም ነገር መጠቆም እና ከሚያውቅላቸውን ክፉ ነገር ማስጠንቀቅ ግዴታ ቢሆንበት እንጂ ከእኔ በፊት (አንድም) ነብይ አልተላከም›› ሙስሊም በቁጥር 1844
 • 5 እውነተኛ ውዴታ በተግባር ይገለፃል
  አላህና መልዕክተኛውን መውደድ የሚገለፀው የነብዩን ፈለግ (ሱንና) በመውደድ እና በመከተል፣ ትዕዛዛቸውን በመተግበር፣ ከከለከሉት በመራቅ ነው፡፡ የነብዩ ወዳጅ ሁልጊዜ ለእሳቸው ታዛዥ ነው አያምፅም፣ መመሪያን አይጥስም፣ ያልታዘዘውን አይሰራም፡፡

  

የቀጥታ ስርጭቶች

ጠቃሚ ሊንኮች

Image Caption

Nesiha on youtube,

Image Caption

nesiha google group.

Image Caption

Ethio Nesiha group on facebook

Image Caption

ibnu masoud islamic center page on facebook

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

facebook page

Image Caption

www.Nesihaa.com

Image Caption

www.biiftuiislaamaa.com

መልእክቶች እንዲደርስዎት ይመዝገቡ

ቪዚተር ካዉንተር

ዛሬ 7

ትላንትና 53

ሳምንት 60

ዎር 2607

ባጠቃላይ 65187

Currently are one guest and no members online

የቅጅ መብት © 2017 ነሲሃ - መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::